ቸኮ ዋፍልስ ሸገር ገበታ🍴ቸኮ ዋፍልስ 💵 210 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ደልሜላ📍ቦሌ, ከሚሊንየም ሆል ፊት ለፊት አምባሳደር ሆቴል ስር::❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅