ቶፉ ቦሪቶ እና ቶፉ ብል
ሸገር ገበታ
💵 480 እና 430 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቪሌጅ
📍መስቀል አደባባይ, ከእስጢፉኖ ብተ ክርስቲያን ፊት ለፊት
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
