ትዝታ እና እምባሰልሸገር ገበታ🍴ትዝታ እና እምባሰል💵 200 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ላቭ ባይትስ 📍ቦሌ, ከሸገር ሀውስ ጀርባ:: ሊትል ቻይና ፊትለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫