ትሪ ፓስታ
ሸገር ገበታ![](/file/fa20698668c3c632002cf.jpg)
💵 354 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 አምስተርዳም
📍ቦሌ, ከቦሌ ሚኒ ጀርባ, 2000 ሀበሻ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት መጠቀም ይችላሉ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅