ቴራሚሶ እና ብላክ ፎረስት

ቴራሚሶ እና ብላክ ፎረስት

ሸገር ገበታ
🍴ቴራሚሶ እና ብላክ ፎረስት
💵 43 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሜትሮ ኬክቤት
📍ከሲኤምሲ አደባባይ ወደ ሰሚት የሚወስደው መንገድ ጋር, ኢቅራ መስጂድ አካባቢ::

❗️የምግቡ መጠን: ኖርማል
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅



Report Page