ቬጋን ካፕኬክ እና ቸኮሌት ፐዲንግሸገር ገበታ🍴ቬጋን ካፕኬክ እና ቸኮሌት ፐዲንግ💵 40 / 40 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሱሚስ 📍ሜጋ, ከሹር ኮንስትራክሽን ጀርባ:: ወይጎስ ገስት ሀውስ ግቢ ውስጥ::❗️የምግቡ መጠን: ትናንሽ❗️ቴካዌይ ብቻ ነው ያላቸው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅