ቬጅቴሪያን ቦል ሸገር ገበታ🍴ቬጅቴሪያን ቦል 💵 174 ብር ( ቫትን ሳይጨምር) 📌 ኦፒየም አዲስ📍አትላስ, 50 ሜትር ከ እፎይ ፒዛ አለፍ ብሎ ራካን ህንፃ ስር:: ❗️መጠኑ መክከለኛ ነው::❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅