ቬጂ ኑድልስ እና አቮካዶ ሳላድ::

ቬጂ ኑድልስ እና አቮካዶ ሳላድ::

ሸገር ገበታ
🍴ቬጂ ኑድልስ እና አቮካዶ ሳላድ::
💵 160 እና 130 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፍሌቨር ካፌ
📍ቤተል አደባባይ ኦዳ ህንፃ ላይ ሁለተኛ ፎቅ ላይ:: ከ ሩሚ በርገር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page