ቬጂ ኑድልስ እና ስፔሻል ሞሂቶ 

ቬጂ ኑድልስ እና ስፔሻል ሞሂቶ 

ሸገር ገበታ


🍴ቬጂ ኑድልስ እና ስፔሻል ሞሂቶ 

💵 250 እና 90 ብር (ቫትን ጨምሮ)

📌 ቻኖሊ ኑድል እና ሳላድ 

📍ለቡ, ከሸዋ ሱፐር ማርኬት ፊት ለፊት::


❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በደንብ ያጠግባል

❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::

❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---

አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅

በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page