ቬጂ ኑድል እና ስዊት ኤምድ ሶር ቶፉ ዊዝ ፍራይድ ራይስ
ሸገር ገበታ
💵 210 እና 250ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሊትል ቻይና
📍ካዛንችስ, ከኢስኤ ፊት ለፊት, ከሳስ ፈርማሲ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ2 ሰው የሚበቃ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
