ቬጂ ራፕ እና ግሪልድ ናይል ፐርች

ቬጂ ራፕ እና ግሪልድ ናይል ፐርች

ሸገር ገበታ
🍴ቬጂ ራፕ እና ግሪልድ ናይል ፐርች
💵 139 እና 260 ብር (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ሚሊፉሊስ
📍ቦሌ, ሞርኒግ ስታር ሞል አንደኛ ፎቅ ጋር::

❗️የምግቡ መጠን: መካክለኛ::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::

--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:🚫


Report Page