ቫኒላ ሚልክ ቲ እና ማንጎ ሚልክ ሸገር ገበታ🍴ቫኒላ ሚልክ ቲ እና ማንጎ ሚልክ 💵 150 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ላቦባ ኢቲ 📍ብስራተ ገብርኤል, ከላፍቶ ሞል ፊትተ❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅