ቦክሰኛ, ከስተርድ እና ፖልሜየር
ሸገር ገበታ![](/file/d2923b0b529239033a1ed.jpg)
💵 60, 67 እና 10 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በፊ ፔስትሪ
📍አትላስ, ደሳለኝ ሆቴል አጠገብ ከቱቶ ጀላቶ ጀርባ.. ቸሩ መድሀኒአለም ስጋ ቤት አጠገብ ባለችው ኮሮኮንች አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ እና ትንሽ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::