ቦክሰኛ እና ክሬም ኬክ 

ቦክሰኛ እና ክሬም ኬክ 

ሸገር ገበታ
🍴ቦክሰኛ እና ክሬም ኬክ
💵 35 ብር - አንዱ (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቲ ሩም
📍ፒያሳ, ወደ አፍንጮ በር መንገድ.. ፒዛ ኮርነር አጠገብ::

❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::


--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅


Report Page