ቦርጭን እንዴት እናጥፋ??

ቦርጭን እንዴት እናጥፋ??

Dr. Tena - Bethel



🖐🖐🖐 ሰላም የዶክተር ጤና ቤተሰቦች!! 🖐🖐🖐


ዛሬ የብዙዎች ችግር ስለሆነው ቦርጭ የማጥፊያ መንገዶች በአጭሩ እናያለን፡፡


ቦርጭ ምንድነው??

ቦርጭ እጅግ በጤና ረገድ አሳሳቢ ጉዳይ ነው፡፡ ይህ አይነት ስብ የውስጥ አካት ስብ ነው፡፡ ቦርጭ ለስካር በሽታ፣ ለልብ በሽታ እንዲሁም ለሌሎች በሽታዎች አጋላጭ ያደርጋል፡፡


ቦርጭን እንዴት ማጥፋት ይቻላል??

1.    በፋይበር የበለጸጉ ምግቦችን ማዘውተር

2.   መጥፎ ስብ አለመብላት

3.   ብዙ አልኮል አለመጠጣት

4.   በፕሮቲን የበለጸጉ ምግቦችን መውሰድ

5.   ጭንቀት እና ውጥረትን መቀነስ

6.  የሚወስዱትን የስካር መጠን መቀነስ

7.   እንቅስቃሴ ማዘውተር

8.   ካርቦሃይድሬት ያላቸውን ምግቦች አለመውሰድ

9.  የኮኮናት ወይም የወይራ ዘይት መጠቀም

10. ክብደት ማንሳት

11.   ጣፋጭ የበዛበት መጠጥ አለመውሰድ

12. በቂ እንቅልፍ መጠጣት

13. አመጋገቦን እና እንቅስቃሴዎትን መመዝገብ

14. አሳ በየሳምንቱ መብላት

15. የፍራፍሬ ጁስ አለማብዛት

16. ምግቦት ላይ ፖም ያለበት ኮምጣጤ መጨመር

17. ፕሮባዮቲክ ያለበትን ምግብ ማዘውተር

18. ለረጅም ሰዓታት መፆም

19. አረንÕዴ ሻይ መጠጣት

20. የኑሮ ዘይቤዎን ይቀይሩ



ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ!!

                            

  ተጨማሪ የጤና መረጃ እንዲደርሶ፦

         የዶክተር ጤና ቴሌግራም ገፅ

                          t.me/DoctorTena

         የዶክተር ጤና ፌስቡክ ገፅ፦

                        fb.com/DoctorTenaEthiopia


 

Report Page