ቤላ ኮንቦ እና ላዛኛሸገር ገበታ🍴ቤላ ኮንቦ እና ላዛኛ💵 265/245 ብር (ቫትን ሳይጨምር)📌 ቤላ ፓስታ📍ብስራተ ገብርኤል ከ ደቡብ አፍሪካ ፊፊትለፊት:: ❗️አዲስ ብራንች::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅