ባናና ቦትሸገር ገበታ🍦ባናና ቦት💵 250 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሀያት ሬጀንሲ📍መስቀል አደባባይ, ከ እስጢፋኖስ ቤትክርስቲያን ፊት ለፊት:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅