ባርብኪው ችክን እና 3 ፒስ ችክን
ሸገር ገበታ![](/file/9b1921e12a3476562b6d0.jpg)
💵 180 እና 220 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቲኤንድቲ ላውንጅ
📍ቦሌ, ከከቤ ኬክ ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/914571442d1f455b4d087.jpg)