ባርበኪው ችክን ዊንግስ እና ቴላቴሊ በመሽሩም ሶስ
ሸገር ገበታ![](/file/40048d64c412dfaa4070c.jpg)
💵 450 እና 480 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በርሊን አዲስ
📍አትላስ, ከመብራቱ አለፍ ብሎ, ሰንሻይን ላውንደሪ ወይም አቢሲኒያ ባንክ ያለበት ህንፃ ላይ
❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው የሚሆን
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/c778422f6a93e4986ad71.jpg)