ቢፍ ኑድል እና ባርበኪው ሀፍ ቺክን
ሸገር ገበታ![](/file/6c1a148e1162f7484e876.jpg)
💵 205 እና 265 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ሚሚስ አዲስ
📍ቦሌ, ከሳፉየር ሆቴል ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኝ እና ትልቅ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/14b6dae8c5e9acdd2d6a6.jpg)