ቢፍ መልዋሸገር ገበታ🍴ቢፍ መልዋ💵 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሰንሲቲ ሱፐር ማርኬት 📍ቦሌ, ከኤድናሞል አለፍ ብሎ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅