ቢሎስ ስላይስ እና ቢሎስ ስፔሻል
ሸገር ገበታ
💵 125 እና 125 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ቢሎ ኬክ
📍ብስራተ ገብርኤል.. ከደቡብ አፍሪካ ኤንባሲ አለፍ ብሎ::
❗️የምግቡ መጠን: ስታንዳርድ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
