ቡፌ 2x ሸገር ገበታ🍴ቡፌ 2x 💵 250 ብር (በሰው) (ቫትን ጨምሮ)📌 ሚክስ ባር እና ሬስቶርንት 📍ቦሌ, ከዲኤች ገዳ ጀርባ, የድሮ ፓርክዴል የነበረበት:: ❗️የምግቡ መጠን: እንደፈለጋችሁ ማስጨመር ትችላላችሁ.. በቁጥራችሁ ልክ ነው የምትከፍሉት.. ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫