ቡስት ስፔሻል ሸገር ገበታ🥤ቡስት ስፔሻል 💵 130 ብር (ቫትን ጨምር) 📌 ቡስት አዲስ ጅስ ባር 📍ቦሌ, ከዲ ኤች ገዳ ጀርባ:: ከችርስ በርገር አጠገብ:: 💡 አዲስ ቤት ነው:: ❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫