ቡላ ክትፎ እና ክሮሰንት ሳንዱች
ሸገር ገበታ![](/file/9c7f3f2780429bc6b658f.jpg)
💵 575 እና 403 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ጋሪ አውቶ ኬር ፕላስ
📍24, ከሲድራ ሆቴል ጀርባ.. ግሎሪየት ላይፍ ቸርች አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: አነስ ያለ እና መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/beb619a2fcbfbe08fd90e.jpg)