በያይነት ከ ግማሽ ፓስታ እና ግማሽ ፍርፍርሸገር ገበታ🍴 በያይነት ከ ግማሽ ፓስታ እና ግማሽ ፍርፍር💵 75 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጣዕም ሬስቶራንት📌 ቦሌ መድሀኒያለም ጀርባ:: ከ ቻኖሊ ኑድል አጠገብ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫