በያይነት እና ጎመን ሸገር ገበታ🍴በያይነት እና ጎመን 💵 93 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጌትሽ ሬስቶራንት 📍ባንቢስ, ወደ ኡራኤል የሚውስደው መንገድ ጋር ከ ባንቢስ ሱሱፐርማርኬትአለፍ ብሎ❗️ምሳ ሰዕት ላይ ቤቱ ሰው ይበዛበታል:: ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅