በያይነት እና ተጋቢኖ
ሸገር ገበታ![](/file/685208a7164d854e202f4.jpg)
💵 120 & 78 (ቫትን ሳይጨምር)
📌 ካንፋቫስ ባህርና ሬስቶራንት
📍ሜክሲኮ ኮሜርስ ዋና በር ፊት ለፊት::
❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት የሚበሉት
❗️ ከሶስት ሰው በላይ አንድ ላይ መቀመጥ አይቻልም
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/8dfbc65c455dc362f360f.jpg)