በያይነት, ተጋቢኖ, ሱፍ እና ቲማቲም እና ፖስታ በድርቆሽ ፍርፍርሸገር ገበታ🍴በያይነት, ተጋቢኖ, ሱፍ እና ቲማቲም እና ፖስታ በድርቆሽ ፍርፍር💵 90, 85, 110 እና 110 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ጎጆ ምግብ ቤት 📍ቦሌ ድልድይ, ከቤኚ ኬክ ጀርባ... ከሚላን በርገር አለፍ ብሎ:: ❗️የምግቡ መጠን:❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::