በያይነቱ ከ ቲማቲም ለብለብ ጋር
ሸገር ገበታ![](/file/3de99725d506f645d5db6.jpg)
💵 100 & 89 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መስቲ
📍22, ከ ኑ ጭቃ እናቡካ ፊትለፊት በ ሙልሙል ዳቦ ቤት ፊትለፊት ባለው አስፋልት 100 ሜ ገባ ብሎ::
❗️መጠኑ: ለሁለት ሰው በደንብ በቂ ነው::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅