በያይነቱ እና ግማሽ ድርቆሽ ፍርፍር ግማሽ ሽሮ
ሸገር ገበታ![](/file/32ea5dab69e773ccfbb39.jpg)
💵 98 እና 129 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ፅጌ ሽሮ
📍ቦሌ መድሀኒአለም ከ ቤላ ፓስታ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ለ3 መብላት የሚችሉት::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅