በተር ችክን, ፓኔር ሙምትጅ እና ግማሽ ኪሎ ጣፈጭ::ሸገር ገበታ🍴በተር ችክን, ፓኔር ሙምትጅ እና ግማሽ ኪሎ ጣፈጭ::💵 260, 280 እና 500 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ኮናርክ አዲስ 📍ቦሌ, ከዲኤች ገዳ ጀርባ:: ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ ❗️ ሲንቀሳቀሱ መታወቂያ መያዞን እና እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅