በርገር ቤዝ እና ኤፍል ታወር
ሸገር ገበታ![](/file/3cce1568ea90b842dc21f.jpg)
💵 370 እና 320 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 በርገር ቤዝ
📍4ኪሎ, ከዪኒቨርሳል መፅሀፍ መደብር ወይም ከ ቅድስተ ማርያም ካፌ አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ትልቅ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
![](/file/3b53366022216bbc8fb98.jpg)