ቅቅል እና ክትፎሸገር ገበታ🍴ቅቅል እና ክትፎ💵 200 እና 280 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 70ደረጃ ሆቴል (የድሮው ኤፍሬም ውስኪ ሀውስ) 📍ከቅድስተ ማርያም ወደ አፍንጮ በር የሚወስደው መንገድ ጋር:: ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት ሰው የሚበቃ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅