ሽሽ ክባብሸገር ገበታ🍴ሽሽ ክባብ💵 240 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ግራንድ ኩቢ📍ብሌ, ከ ኦሮሚያ ህንፃ ፊት ለፊት.. ከሰላም ፕላዛ አለፍ ብሎ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅