ሼፍ ስፔሻል ሳላድ በኤክስትራ አቮካዶ እና አቮካዶ ቶስት
ሸገር ገበታ
💵 230 እና 130 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ክሪምኖ ካፌ
📍📍ቦሌ, ትሮፒካል ሞል ስር ከህብር አጠገብ::
❗️የምግቡ መጠን: ተለቅ ያለ እና መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫
