ሼፍ ስፔሻልሸገር ገበታ🍴ሼፍ ስፔሻል💵 340 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ፒዛ ኮርነር 📍አትላስ, ቺቺኒያ አካባቢ.. ከ ክለብ ሪፐብሊክ አጠገብ:: ኒያላ ኢንሹራንስ ፊት ለፊት:: ❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰውብቻ የሚሆን❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅