ሻዋርማ ፕሌት ሸገር ገበታ🍴ሻዋርማ ፕሌት 💵 160 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ሸዋርገር📍ሳር ቤት መካኒሳ, ከቴሌው ትንሽ አለፍ ብሎ:: ሰላም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት:: ❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅