ሸዋርገር ስፔሻል
ሸገር ገበታ![](/file/1f1cda71aacc757cd98a2.jpg)
💵 190 / 195 ብር ( ቫትን ጨምሮ)
📌 ሸዋርገር
📍ሳር ቤት መካኒሳ, ከቴሌው ትንሽ አለፍ ብሎ:: ሰላም መኪና መሸጫ ፊት ለፊት::
❗️የቴክ አዌይ ወይም የዲሊቨሪ አገልግሎት ቢጠቀሙ እንመክራለን::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና:✅