ሸክላ ወጥ, ግማሽ ጥብስ በጎመን እና ቋንጣ ፍርፍር:: ሸገር ገበታ🍴ሸክላ ወጥ, ግማሽ ጥብስ በጎመን እና ቋንጣ ፍርፍር:: 💵 129, 134, 134 (ቫትን ጨምሮ) 📌 አዝመራ ሽሮ📍ብስራተ ገብርኤል, ከባቢስ ቢስትሮ ፊት ለፊት : ❗️ሲከፍሉ የሚመጣልዋት ደረስኝ ካዘዙት ጋር ተመሳሳይ መሆኑን ያረጋግጡ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅