ስፕሪስሸገር ገበታ🍴ስፕሪስ💵 35 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ቤቱ ስም የለውም📍4ኪሎ, ከሰብለ አሳ ቤት አጠገብ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫