ስፔሻል ጨጨብሳ እና ኦምሌት
ሸገር ገበታ![](/file/e2a3ed102b2f0c88d0ca9.jpg)
💵 200 እና 200 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ኪሪስታል ዶም
📍ከገርጂ ወደ መገናኛ የሚወስደው መንገድ ጋር... ክሪስታል መኪና ማጠቢያ ውስጥ::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን::
✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::
![](/file/7161f1e8d0ecade583300.jpg)