ስፔሻል ገበታ, ክትፎ ፍርፍር እና ድርቆሽ ፍርፍር በቋንጣ
ሸገር ገበታ![](/file/cfb3d652174713eae8233.jpg)
💵 250, 150 እና 120 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 መሲ ገበታ
📍4ኪሎ, ቱሪስት ሆቴል ፊትለፊት:: ዪኒቨርሳል ኮሌጅ አጠገብ::
❗️ከ 5-6 ሰው በደንብ ያጠግባል::
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅