ስፔሻል ክትፎ, ፍንታፍንቶ ና ,ዥማሞዣት ሸገር ገበታ🍴ጎረድ ጎረድ, ፍንታፍንቶ ና ,ዥማሞዣት 💵 450, 700 እና 280 (ቫትን ጨምሮ)📌 ታሜም ክትፎ📍ቦሌ, ከራማዳ ሆቴል ፊት ለፊት:: ዳቢስ ህንፃ ስር:: ❗️የምግቡ መጠን: ለ3ሰው የሚሆን ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::