ስፔሻል ክትፎ እና ጎመን በስጋሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ክትፎ እና ጎመን በስጋ💵 350 እና 150 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ንፁህ ክትፎ📍ኦሎምፒያ, ከ ዴሉክድ ፈርኒቸር አንፍ:: ኢግሉ ፊት ለፊት::❗️ሲመጣልዋት በሁለት ሰሀን ነው, ለፎቶ አንድ ላይ አርገነው ነው::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫