🍴ስፔሻል ክትፎ እና ክርፎ በአይብ የታሸሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ክትፎ እና ክርፎ በአይብ የታሸ💵 650 እና 650 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ይማና ክትፎ 📍ቦሌ, ከዩጎ ቸርች ጅርባ... 50 ሜትር ገባ ብሎ:: ❗️የምግቡ መጠን: ለሁለት የሚሆን:: ❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::✍️ ለማስታወስ ያህል: ፖስት ያረግነውን ሄዳችሁ ለመሞከር ካሰባችሁ.. ያያችሁት እንዲያቀርቡላችሁ በተቻለ አቅም ሰው በማይበዛበት ወይም ግርግር በማይሆን ሰዓት ብትሄዱ እንላለን:: ✍️ ይሄ ፖስት የተለቀቀበትን ቀን ቼክ አርጉት.. የዋጋ ጭማሬ ሊኖር ስለሚችል::