ስፔሻል ችክን በርገርሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ችክን በርገር💵 212 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ይተም በርገር📍ቦሌ, ከ ሸገር ሀውስ. ሄልዘር ታዎር::❗️ለሁለት መበላትም ይችላል::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅