ስፔሻል ኦምሌት እና አይብ ኦምሌት
ሸገር ገበታ![](/file/f9be491319ab722a4b6c6.jpg)
💵 110 እና 140 ብር (ቫትን ጨምሮ)
📌 ይናድ ቡና
📍መስቀል ፍላወር, ወደ ቡልጋሪያ የሚወስደው መንገድ ጋር::
❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ
❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::
❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::
--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---
አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅
በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅
![](/file/4e491d920b8756774a29c.jpg)