ስፔሻል ኤግ ራፕ እና ስፔሻል ኦምሌትሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ኤግ ራፕ እና ስፔሻል ኦምሌት💵 280 እና 270 ብር (ቫትን ጨምሮ)📌 ዘ ባንክ ላውንጅ 📍ቦሌ, ሞርኒግ ስታር ጀርባ.. ባንክ ላውንጅ ፊት ለፊት ❗️የምግቡ መጠን: መካከለኛ❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: 🚫በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: 🚫