ስፔሻል ኢፍጢርሸገር ገበታ🍴ስፔሻል ኢፍጢር💵 300 ብር (ቫትን ጨምሮ) 📌 ሪም ሬስቶራንት📍22 ለም ሆቴል መንገድ ከ መክሊት ህንፃ አለፍ ብሎ::❗️የምግቡ መጠን: ለአንድ ሰው በቂ ነው:: ለሁለት መጠቀም ይችላሉ::❗️ እጅዋን ቢያንስ ለ20 ሰከንድ መታጠብዋን አይዘንጉ::❗️ቦታው ሊያሳስት ስለሚችል ከስር የለጠፍነውን ጎግል ማፕ ይጠቀሙ::--- ኮሮና ለጥንቃቄ ያህል ---አስተናጋጆች ማስክ ያረጋሉ: ✅በር ጋር የእጅ መታጠቢያ እና ሳሙና: ✅